BETA

Transvision

Displaying 1 result:

Entity en am
Entity # all locales mozilla_org • en • firefox • browsers • best-browser.ftl
best-browser-today-is-a-different
en
Today is a different story. Ads, privacy hacks, security breaches, and fake news might have you looking at other qualities in a browser. How does the browser protect your privacy? Does it allow trackers to follow you across the web? Is it built to multitask and handle many computer and internet operations at once?
am
ዛሬ ግን የተለየ ትርክት ነው ያለው። ማስታወቂያ፣ የግለሰብ መረጃዎችን መጥለፍ፣ ማጭበርበር እና ሀሰተኛ ዜናዎች ልናተኩርባቸው የሚገቡ የአንድ ድረ-ገፅ ማሰሻ የጥራት መለኪያዎች ሆነዋል። እንዴት ነው አንድ የድረ-ገፅ ማሰሻ ደህንነትዎን ሊያስጠብቅ የሚችለው? ኢንተርኔት ሲጠቀሙ ሰርጎ-ገቦች የእርስዎን ዱካ እንዲከታተሉ ይፈቅዳል? አሠራሩ ዘርፈ-ብዙ ሥራዎችን ለመከወን፣ ባንድ ጊዜ ብዙ ኮምፒውተሮችን ለመያዝ እና የተለያዩ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለመጠቀም ያስችላል ወይ?
Please enable JavaScript. Some features won't be available without it.